የአንጎለላና ጠራ ወረዳ
የአንጎለላና ጠራ ወረዳ በሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙት 27 ወረዳዎች ውስጥ አንዷ ስትሆን 15 የገጠር ቀበሌዎች 1 መሪ መዘጋጃ 1 ንኡስ ማዘገጃ በድምሩ 17 ቀበሌዎች ሲኖሯት በሰሜን ጫጫ ክፍለ ከተማ ፣…
Read moreየአንጎለላና ጠራ ወረዳ በሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙት 27 ወረዳዎች ውስጥ አንዷ ስትሆን 15 የገጠር ቀበሌዎች 1 መሪ መዘጋጃ 1 ንዑስ ማዘጋጃ በድምሩ 17 ቀበሌዎች ሲኖሯት በሰሜን ጫጫ ክፍለ ከተማ በስተምስራቅ አሳግርት በደቡብ ሃገረማርያም በምእራብ በኦሮሚያ አብቹናኛ ያዋስኗታል የወረዳው ቆዳ ስፋት 78,054.49 ስ/ኪ/ሜ ሲሆን አጠቃላይ የህዝብ ብዛት ወ 38,896 ሴ 36,427 ድምር 75,323 ህዝብ ይኖሩበታል፡፡ ወረዳችን የምትገኝበት ከክልል ከተማችን ከባህርዳር ከተማ 675 ኪ/ሜ ከዞኑ ርዕሰ ከተማ 20 ኪ/ሜ ላይ ትገኛለች፡፡ በወረዳው 2 ዋና ዋና ብሄረሰቦች የሚገኙ ሲሆን 88% የአማራ ብሄረሰብ ፣ 12 % የኦሮሚያ ብሄረሰብ የህዝብ ድርሻን ይዟል፡፡
የቦታ አቀማመጥ vደጋ 85% ፣ ወይናደጋ 13% ፣ ቆላ 2% ፣ ሜዳማ 49.5% ፣ ወጣ ገባ 38% ፣ ተራራ10.5% ፣ ገደላማ2% የአፈር አይነት vቀይ አፈር -9.7% ፣ ጥቁር አፈር22.1%…
Read more