የቦታ አቀማመጥ
vደጋ 85% ፣ ወይናደጋ 13% ፣ ቆላ 2% ፣ ሜዳማ 49.5% ፣ ወጣ ገባ 38% ፣ ተራራ10.5% ፣ ገደላማ2%
የአፈር አይነት
vቀይ አፈር -9.7% ፣ ጥቁር አፈር22.1% ፣ ቡናማ አፈር 64 ግራጫ 3.7% ፣ ሌሎች -0.1%
የመንገድ ሁኔታ
vአስፋልት መንገድ ሽፋን 36 ኪ/ሜ ፣ የጠጠር መንገድ ሽፋን 144.8ኪ/ሜ ፣ ጠቅላላ የመንገድ ሽፋን 180.8 ኪ/ሜ
በወረዳችንየንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋን በገጠር 84.92% በከተማ 76.76% እንደ ወረዳ በአጠቃላይ 83.43% ላይ ይገኛል፡፡